July 1, 2024

በሜልበርን የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት ግድያዎችን በመቃወም ዛሬ ግንቦት 1 በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊትና ፍሊንደርስ ጎዳና የተቃውሞ ሠልፍ አካሂደዋል።

በሜልበርን የኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላት በቅርቡ በግድያ ሕይወታቸው ያለፈውን አቶ በቴ ኡርጌሳና ሌሎች ፖለቲከኞች ላይ የደረሱ ግድያዎችን በመቃወም ዛሬ ግንቦት 1 በቪክቶሪያ ፓርላማ ፊት ለፊትና ፍሊንደርስ ጎዳና የተቃውሞ ሠልፍ አካሂደዋል።


የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች ለቤተሰብ፣ ማኅበረሰብና ሀገር ላበረከቷቸውና እያበረከቱ ላሉት አስተዋፅዖዎቻቸው የተዘጋጀ የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ተከበረ።

ዛሬ እሑድ ማርች 3 / 2024 የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች ለቤተሰብ፣ ማኅበረሰብና ሀገር ላበረከቷቸውና እያበረከቱ ላሉት አስተዋፅዖዎቻቸው፤ ክብርን ለማጎናፀፍ፣ ፍቅርን ለመስጠትና ሞገስን ለማላበስ የተዘጋጀ የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ተከበረ።




No Image

እሬቻ አፍራሳ – የተራራው እሬቻ በሜልበርን ከተማ ተከበረ

ትላንት፣ እሁድ፣ ሰኔ 23፣2024፣ በሜልበርን፣ ተራራ ዳንደኖንግ የአውስትራሊያን የፀደይ ኢሬቻ ፌስቲቫል አከበርን። ዝናብ ስላልነበረ ጥሩ ቀን ነበር። በፌስቲቫሉ ላይ የተሳተፉ ህጻናትና ጎልማሶች አንድ ላይ ሲሰባሰቡ እና ሲጣበቁ ማየት በጣም አስደሳች ነበር። የተሳካ ቀን ነበር። በዓሉ…


No Image

እሬቻ አፍራሳ – የተራራው እሬቻ በአውስትራሊያ – ሜልበርን ከተማ እሑድ ሰኔ 16 / ጁን 23 እንደምን እንደሚከበር የዝግጅቱ አስተባባሪዎች ኦቦ በንቲ ኡሉቃና አባ መልካ ዳኜ ደፈርሻ ይናገራሉ።

https://www.sbs.com.au/language/amharic/am/podcast-episode/community-ireecha-tulu/q322kw46t?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1lc3v1huwzvI50mwc-udpttmgzlWoyiEzqOI9NV9_mDzQZGsCdMO69pO0_aem_87UUQLwET1gAw-fjmtfQ4w