ዛሬ እሑድ ማርች 3 / 2024 የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች ለቤተሰብ፣ ማኅበረሰብና ሀገር ላበረከቷቸውና እያበረከቱ ላሉት አስተዋፅዖዎቻቸው፤ ክብርን ለማጎናፀፍ፣ ፍቅርን ለመስጠትና ሞገስን ለማላበስ የተዘጋጀ የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ተከበረ።
የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች ለቤተሰብ፣ ማኅበረሰብና ሀገር ላበረከቷቸውና እያበረከቱ ላሉት አስተዋፅዖዎቻቸው የተዘጋጀ የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ተከበረ።

Be the first to comment on "የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች ለቤተሰብ፣ ማኅበረሰብና ሀገር ላበረከቷቸውና እያበረከቱ ላሉት አስተዋፅዖዎቻቸው የተዘጋጀ የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ተከበረ።"